12.07.2015 Views

ኣማራጮች - Family Planning Queensland

ኣማራጮች - Family Planning Queensland

ኣማራጮች - Family Planning Queensland

SHOW MORE
SHOW LESS
• No tags were found...

You also want an ePaper? Increase the reach of your titles

YUMPU automatically turns print PDFs into web optimized ePapers that Google loves.

AMHARICኣስቸኳይ የፅንስማቋረጫ (EC)ምንድ ነው?ኣስቸኳይ የፅንስ ማቋረጫ ጥንቃቄ በጎደለውየግብረ ስጋ ግንኙነት ምክንያት የሚፈጠርየፅንስ ኣደጋን ለመቀነስ ጥቅም ላይሊውል የሚችል ነው።ኣስቸኳይ የፅንስ ማቋረጫ ከግብረ ስጋ ግንኙነት በሁዋላ ላልታሰበእርግዝና ሊጋለጡ ለሚችሉ ሴቶች የሚሰጥ ኣገልግሎት ነው።ኣስቸኳይ የፅንስ ማቋረጥ የሚሰራው፤dእንቁላል ማኩረትን በማዘግየት (እንቁላልዋ ከማኩረቻዋ(ovary) በምትወጣበት ጊዜ)የወንዱ የዘር ፍሬ በማሕፀንና ወደ እንቁላል ማኩረቻውመካከል የሚወስዱትን ቱቦዎች (Fallopian tubes) ውስጥየሚያደርገው ጉዞ ፍጥነቱን በመቀነስ ፅንሱ እንዳይሳካበማድረግ ነው። ይህም የሚሆነው የማሕፀን የውስጠኛውሽፋን ላይ ለውጥ በማምጣት ፅንሱ ማህፀን ላይ በትክክልኣርፎ ፅንሱ እንዲመክን በማድረግ ነው።በኣውስትራሊያ ውስጥ የሚገኙ ኣስቸኳይ የፅንስ ማቋረጫመንገዶች የሚከተሉት ናቸው።ኣስቸኳይ የፅንስ ማቋረጫ እንክብሎች፣ በተለምዶ themorning-after pill, የማግስት እንክብሎች የሚባሉ ሲሆንበጣም ውጤታማ የሚሆኑት ጥንቃቄ የጎደለው የግብረ ስጋ ግንኙነትከተፈፀመበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት 24 ሰዓታት ውስጥ መውሰድሲጀመር ነው። ነገር ግን እስከ ሚቀጥሉት ኣምስት ቀናት ሊወሰድይችላል። ለእርምጃ በፈጠኑ ቁጥር ውጤቱም የበለጠ ኣርኪያደርገዋል።ኣስቸኳይ የፅንስ ማቋረጫ እንክብሎች፣ ከሃኪም ትእዛዝውጭ በኣብዛኞቹ ፋርማሲዎች ውስጥ ይሸጣሉ። በተጨማሪምበክዊንስላንድ የቤተሰብ ምጣኔ ክሊኒኮች(FPQ)ና በሌሎች ወሲባዊየጤና እክሎች የህክምና ኣገልግሎቶች ማግኘት ይቻላል።በማህፀን ውስጥ የሚቀመጥ ከመዳብ የተሰራ የፅንስመከላከያ መሳሪያ (IUD) ጥንቃቄ የጎደለው የጎደለውየግብረ ስጋ ግንኙነት ከተፈፀመበት ጊዜ በሁዋላ በኣምስት ቀናትውስጥ ማህፀን ውስጥ ማስቀመጥ ሲቻል በጣም ውጤታማ ፅንስማቋረጫ መንገድ ነው። ነገር ግን ይህ ኣማራጭ (IUD) ለሁሉምሴቶች ኣይስማማም። IUD በክዊንስላንድ የቤተሰብ ምጣኔክሊኒኮች(FPQ)፣በኣንዳንድ ዶክተሮችና የማህፀን ስፔሻሊስቶች እንዲሁም የፅንስኣገልግሎት ከሚሰጡ ክሊኒኮች ማግኘት ይቻላል።ድልሺ (Diaphragm)ድልሺ (Diaphragm) የንፍቀ ክበብ ወይም የዶም ቅርፅ ያለውለስላሳ የፕላስቲክ ክዳን በግብረ ስጋ ግንኙነት ጊዜም ሆነ በሁዋላበሴትዋ ብልት ውስጥ ገብቶ የሚቆይ የእርግዝና መከላከያ ነው።ድልሺዎች (Diaphragm) በመጠንም ሆነ በዓይነትይለያያሉ።በዓይነት ከሚለያዩት ውስጥ ኣንዱቀሳች (arcing) የሚባል ሲሆን ሁለተኛውደግሞ ጥንጥን ሞላ(coil spring) ይባላል።ድልሺው (Diaphragm) የሚሰራው፤ሴቷ ብልት ውስጥ ህፅናገት(cervix)የሚባለውን ቱቦ በመድፈን በግብረስጋግንኙነት ወቅት የወንዱ የዘር ፍሬ ፈሶወደ ማሕፀን እንዳይገባ በመከላከል ፅንስይከላከላል።ድልሺ (Diaphragm) መጠኑና ዓይነቱን ኣንዴ ካወቁትበክዊስላንድ የቤተሰብ ምጣኔ ክሊኒኮች(FPQ)ና በኣብዛኞቹፋርማሲዎች ስለሚገኝ በቀላሉ መግዛት ይችላሉ።ማምከን (Sterilisation)ማምከን (Sterilisation) ዘላቂ የሆነ የእርግዝና መከላከያ ዘዴነው። የሴቶች ማምከን የሚከናወነው እንቁላሎች የሚተላለፉባቸውቱቦዎች (Fallopian tubes) በመዝጋት እንቁላሎች እንዳያልፉበመከልከል ነው።ይሄንን በቀዶ ጥገና ወይም ከቀዶ ጥገናውጭ ማድረግ ይቻላል። ነገር ግን ወንዶችን የማምከን ዘዴ(vasecotomy) የሚከናወነው በቀዶ ጥገና ሲሆን የወንዱ የዘር ፍሬየሚተላለፍበትን ቱቦ በመዝጋት ነው።ማምከንን ኣስመልክቶ ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ በክዊንስላንድየቤተሰብ ምጣኔ ክሊኒኮች(FPQ) ፣ወይም የግል ሃኪምዎንይጠይቁ።ተፈጥሮኣዊ የእርግዝና መከላከያ ዘዴዎችተፈጥሮኣዊ የፅንስ መከላከያ ዘዴዎች እድገ ንጥሮችን(ሆርሞኖችን) ወይም መሳሪያዎችን በመጠቀም ላይ ያልተመሰረቱሲሆን የሚከተሉትን መንገዶች ያካትታሉ፤ተፈጥሮኣዊ የቤተስብ ምጣኔ (NFP) የወር ኣበባ ዑደትንበመረዳትትና ፅንስ የሚያስይዙ ቀናትን በመለየት በነዚህ ቀናት ውስጥምንም ዓይነት የግብረ ስጋ ግንኙነት ባለማድረግ እርግዝናን መከላከልይቻላል።ለዚህና ለሌሎች መረጃዎች እንዲሁም ለኣገር ውስጥ የስልክ ቁጥሮችwww.nfpprog.com ወይም www.acnfp.com.au በመጎብኘትማግኘት ይችላሉ።ጡት ማጥባት (LAM) ይህ ዘዴ ጡትን በማጥባት እርግዝናመከላከል የሚቻልበት ዘዴ ሲሆን የሚያጠቡ እናቶች የሚከተሉትንመመዘኛዎች በማሟላት ማጥባት ከቻሉ እርግዝናን መከላከልይችላሉ፤ህፃኑን ምንም ዓይነት ተጨማሪ ምግብ ወይም ወተት ሳይሰጡሙሉ በሙሉ የጡት ወተት ካጠቡ፤ልጅ ከወለዱ ስድስት ወር ያልበለጥዎት ከሆነ፤የወር ኣበባ ካልታየዎት፤ጡት ማጥባት ሆርሞኖችን በማመመንጨት ላይ ቀጥተኛ ተፅእኖስላለው ይሄ ደግሞ እንቁላሎች የሚኮረቱበትን እድል ስለሚቀንስየእርግዝናውም እድል እንደዚሁ ይቀንሳል።ለተጨማሪ መረጃ በክዊንስላንድ የቤተሰብ ምጣኔ ክሊኒኮች (FPQ)ና የግል ሃኪምዎን ያማክሩ።የወንድ ብልት የማስወጣት ዘዴ (Withdrawal/coitusinterruptus). በግብረ ስጋ ግንኙነት ጊዜ የወንድ የዘር ፍሬውልክ ከመፍሰሱ በፊት የወንዱን ብልት ማስወጣት እርግዝናንየሚከላከሉበት ዘዴ ነው።ነገር ግን ብዙ ውጤታማ የፅንስ መከላከያ ዘዴዎች ስላሉ ይህኣማራጭ በኣጠቃላይ ጥቅም ላይ እንዲውል ኣይመከርም።ያስታውሱ…ሌላ የእርግዝና መከላከያ ዘዴተጠቃሚ ቢሆኑም፤ ላልታሰበእርግዝናም ሆነ በፆታ ግንኙነትኣማካኝነት ከሚተላለፉ በሽታዎች(STIs) መከላከል የሚችለውኮንዶም ብቻ ነው።የወሊድመከላከያንኣስመልክቶ እርዳታናምክር ከሚከተሉትተቋማት ማግኘትይችላሉ።የቤተሰብ ምጣኔ ክሊኒኮችየፆታዊ ጤና ክሊኒኮችየሴቶች ጤና ማእከላትየወጣቶች ጤና ማእከላትየኣካባቢዎ ዶክተርwww.fpq.com.au/publications.phpየ www.fpq.com.au ድረ-ገፅን ይጎብኙወይም የሚከተሉትን ቁጥሮችን ደውለውያነጋግሩብሪዝቤን 07 3250 0240ኬንስ 07 4051 3788ታውንስ ቪል 07 4723 8184ሮካምምፕተን 07 4927 3999ባንድበርግ 07 4151 1556ሳንሻይን ኮስት 07 5479 0755ጎልድ ኮስት 07 5531 2636ኢፕስዊች 07 3281 4088ቱዉምባ 07 4632 8166ከተጠያቂነት ነፃ ስለመሆንየክዊንስላንድ የቤተሰብ ምጣኔ /Family Planning Queensland (FPQ) ይህ ፅሁፍ በተዘጋጀበት ወቅትመረጃው ትክክለኛና ወቅታዊ መሆኑን ለማረጋገጥ ኣስፈላጊውን ጥንቃቄ ኣድርጓል ። ነገር ግን መረጃዎችና እውቀቶችበተከታታይ ተለዋዋጭነት ስላላቸው፤ ኣንባቢያን እነዚህን መረጃዎች በሚያነቡበት ወቅት የመረጃዎቹ ትክክለኝነትከወቅታዊ ደንቦች፣ ፖሊሲዎችና መመሪያዎች ጋር እያረጋገጡ እንዲያነቡ በኣንክሮ ይመክራል። ማንም ግለሰብ በዚህበራሪ ፅሁፍ በተሰጠው ምክርና ሃሳብ መሰረት ለመጠቀም በሚሞክርበት ወቅት ለሚደርስበት ማናቸውም ችግርየክዊንስላንድ የቤተሰብ ምጣኔ (FPQ) ምንም ዓይነት ሃላፊነት ወይም ተጠያቂነት የለበትም።Family Planning Queensland ©Version 3 / June 2012P: 6/2012 10mየገንዘብ እርዳታ ያደረጉየወሊድመከላከያእውነታዎችንኣስመልክቶከክዊንስላንድየቤተሰብ ምጣኔክሊኒኮች(FPQ)የእርግዝና መከላከያኣማራጮችለፆታና ስነ ተዋልዶ ጤና

የእርግዝናመከላከያምንድነው?የእርግዝና መከላከያ ማለት ፅንስን መከላከል ማለት ነው።በጣም የተለያዩ የእርግዝና መከላከያ ዘዴዎች ያሉ ስለሆነለራስዎ የሚመቸውን በሚገባ መምረጥ ኣስፈላጊ ነው። ደስተኛየሚሆኑበትን የእርግዝና የመከላከያ ዘዴ መምረጥ ማለትያልተፈለገ እርግዝና ይመጣብኛል የሚለውን ጭንቀትኣስወግደው ኣስደሳች የሆነ የግብረ ስጋ ግንኙነትመፈፀም መቻል ማለት ነው።ስለዚህ መጠቀም የሚገባንዘዴ የትኛውን ነው?የእርግዝና መከላከያ ዘዴዎችን በሚጠቀሙበት ወቅት የሚከተሉትን ነገሮችግንዛቤ ውስጥ ማስገባት ይጠበቅብዎታል፤ውጤታማነቱንየግልዎ የኑሮ ሁኔታየኣጠቃቀም ቅለትተጓዳኝ ጉዳቶችዋጋውና በቀላሉ የመገኘቱ ሁኔታበቀላሉ ለመተውና ተመልሶ ለመጠቀም ያለው ምቹነትየኣባለዘር በሽታ (STIs) ለመከላከል ያለው ብቃትከግል ጤንነትዎ ጋር ያለው ተስማሚነት በተለይም ሌሎችምርጫዎችን ከመወሰን ኣንፃርከክዊንስላንድ የቤተሰብ ምጣኔ (FPQ) ክሊኒክ ወይም የግል ሃኪምዎንስላሉት ኣጠቃላይ የእርግዝና መከላከያ ዘዴዎች ማነጋገር የሚመችዎትንየመከላከያ ዘዴ በቀላሉ እንዲመርጡ የሚያስችል በቂ መረጃ ያገኛሉ።በተጨማሪም በከክዊንስላንድ የቤተሰብ ምጣኔ(FPQ) የተዘጋጀውን የተለያዩየወሊድ መከላከያ ዘዴዎች የያዘ የመረጃ ፅሁፍ በ www.fpq.com.au/publications.php በመሄድ የግል የእርግዝና መከላከያ ዘዴዎች(individual contraceptive methods) በሚል ርእስ ዝርዝሩን ማግኘትይችላሉ።በኣፍ የሚወሰድ የተቀላቀለ የእርግዝናመከላከያ እንክብል (The Pill)በኣፍ የሚወሰድ የተቀላቀለ የእርግዝና መከላከያ እንክብል(COC) በተለምዶ ‘The Pill’ የሚባለው በየቀኑየሚወሰድ የወሊድ መከላከያ እንክብል ነው።ኤስትሮጅንና ፕሮጀስቶጅን የሚባሉትን እድገንጥሮች (hormones) የያዘ ነው። እነዚህእድገ ንጥሮች (hormones) የእንስት ኣካልከሚያመነጫቸው እድገ ንጥሮች (hormones)ጋር ተመሳሳይ ናቸው።እንክብሎቹም የሚሰሩት በሚከተለው መንገድ ነው፤እንቁላል ማኩረትን በማዘግየት(እንቁላሉ ከእንቁላል እጢ ሲወጣ)በህፅናገት (cervix) ውስጥ የሚገኘውን ንፋጭ (የሚያጣብቅፈሳሽ) በማወፈር ነባዘር (የወንድ የዘር ፍሬ) ወደ ማሕፀን ውስጥእንዳይገባ በመከልከልየማሕፀን የውስጠኛው ሽፋን ላይ ለውጥ በማምጣት ፅንሱእንዳይመቸው በማድረግ ነው።እንክብሉ በግል ሃኪምዎ ወይም በክዊንስላንድ የቤተሰብ ምጣኔ (FPQ)ክሊኒኮች ትእዛዝ ማግኘት ይችላሉ።በሴት ብልት ውስጥ የሚገባ የወሊድመከላከያ ቀለበት – NuvaRing®NuvaRing® በሴት ብልት ውስጥ የሚገባ የወሊድ መከላከያ ቀለበትሲሆን በየቀኑ የተወሰነ እድገ ንጥሮች (hormones) የሚለቅ ነው።ኣንዴ ከገባ በሁዋላ ሁለት የተለያዩ እድገ ንጥሮችን ማለትምኤስትሮጅንና ፕሮጀቶጅንን በቀስታና በትንሹ ወደ ደም ስርይለቃል። እነዚህ እድገ ንጥሮች (hormones) የእንስት ኣካልበተፈጥሮ ከሚያመነጫቸው እድገ ንጥሮች (hormones) ጋርተመሳሳይ ሲሆኑ በኣፍ ከሚወሰዱት የተቀላቀሉ የወሊድ መከላከያእንክብሎች (‘The Pill’) ኣንድ ዓይነት ናቸው።NuvaRing® የሚሰራው በሚከተለው መንገድ ነው፤እንቁላል ማኩረትን በማዘግየት (እንቁላሉ ከእንቁላል እጢሲወጣ)በህፅናገት (cervix) ውስጥ የሚገኘውን ንፋጭ(የሚያጣብቅፈሳሽ) በማወፈር ነባዘር (የወንድ የዘር ፍሬ) ወደ ማሕፀን ውስጥእንዳይገባ በመከልከልየማሕፀን የውስጠኛው ሽፋን ላይ ለውጥ በማምጣት ፅንሱእንዳይመቸው በማድረግ ነው።NuvaRing® በግል ሃኪምዎ ወይም በክዊስላንድ የቤተሰብ ምጣኔ(FPQ) ክሊኒኮች ትእዛዝ ማግኘት ይችላሉ።ፕሮጀስቶጅን ብቻ ያለው የእርግዝናመከላከያ አንክብል (POP)ፕሮጀስቶጅን ብቻ ያለው የእርግዝና መከላከያ እንክብል (POP)ኣንዳንዴ ትንሹ እንክብል ‘The Mini-Pill’ ተብሎ የሚጠራውፕሮጀቶጅንን ብቻ የያዘ እንክብል ነው። ፕሮጀቶጅን በተፈጥሮ በሴትኣካል እንደሚመነጨው ፕሮጀስትሮን እንደሚባለው እድገ ንጥርነው።POP የሚሰራው በሚከተለው መንገድ ነው፤በህፅናገት(cervix) ውስጥ የሚገኘውን ንፋጭ(የሚያጣብቅፈሳሽ) በማወፈር ነባዘር (የወንድ የዘር ፍሬ) ወደ ማሕፀንውስጥ እንዳይገባ በመከልከልየማሕፀን የውስጠኛው ሽፋን ላይ ለውጥ በማምጣት ፅንሱእንዳይመቸው በማድረግ ነው።በኣንዳንድ ሴቶች ላይ እንቁላል ማኩረትን በማዘግየት(እንቁላሉ ከእንቁላል እጢ ሲወጣ)POP በግል ሃኪምዎ ወይም በክዊንስላንድ የቤተሰብ ምጣኔ (FPQ)ክሊኒኮች ትእዛዝ ማግኘት ይችላሉ።ዴፖ ሜድሮክሲፕሮጀስትሮን ኣሰቴት(DMPA)DMPA ፕሮጀስትሮን ከተባለ እድገ ንጥር ጋር ተመሳሳይ ሲሆንበእንስት ኣካል ከሚመነጨው እድገ ንጥር ጋር ተመሳሳይ ነው።DMPA በየ 12 ሳምንቱ በመርፌ ጡንቻ ላይ በመወጋት የሚሰጥሲሆን ቀስ በቀስ ወደ ደም ስር በመግባት ፅንስንይከላከላል። Depo Provera® እና DepoProvera® የሚባሉ ሁለት የDMPA የንግድስሞች በኣውስትራሊያ ውስጥ ይገኛሉ።DMPA የሚሰራው በሚከተለው መንገድነው፤እንቁላል ማኩረትንበማዘግየት(እንቁላሉ ከእንቁላል እጢሲወጣ)በህፅናገት(cervix ) ውስጥ የሚገኘውን ንፋጭ(የሚያጣብቅፈሳሽ) በማወፈር ነባዘር(የወንድ የዘር ፍሬ) ወደ ማሕፀንውስጥ እንዳይገባ በመከልከልየማሕፀን የውስጠኛው ሽፋን ላይ ለውጥ በማምጣት ፅንሱእንዳይመቸው በማድረግ ነው።DMPA በግል ሃኪምዎ ወይም በክዊስላንድ የቤተሰብ ምጣኔ (FPQ)ክሊኒኮች ትእዛዝ ማግኘት ይችላሉ።ተቀባሪ የወሊድ መከላከያ –Implanon®Implanon® ትንሽ መተጣጠፍ የሚችል ዘንግ ሲሆን በላይኛውየእጅ ክንዳችን ከቆዳ ስር ይቀበራል። ኣንዴ ከተቀበረ በሁዋላፕሮጀስቶጅን የተባለውን (በእንስት ኣካል ከሚመነጨውናከፕሮጀስትሮን ከሚባለው እድገ ንጥር ጋር ተመሳሳይ የሆነ) በዝግታወደ ደም ስር እየለቀቀ ለሶስት ዓመታት ያህል እርግዝናን ይከላከላል።Implanon® የሚሰራው በሚከተለው መንገድ ነው፤እንቁላል ማኩረትን በማዘግየት (እንቁላሉ ከእንቁላል እጢሲወጣ)በህፅናገት (cervix) ውስጥ የሚገኘውን ንፋጭ(የሚያጣብቅፈሳሽ) በማወፈር ነባዘር (የወንድ የዘርፍሬ) ወደ ማሕፀን ውስጥ እንዳይገባበመከልከልየማሕፀን የውስጠኛው ሽፋንላይ ለውጥ በማምጣት ፅንሱእንዳይመቸው በማድረግ ነው።Implanon® በክዊንስላንድ የቤተሰብ ምጣኔ(FPQ) ክሊኒኮችና Implanon® በመቅበሩናበማስወጣቱ ልዩ ስልጠና የወሰዱ ሌሎች ሃኪሞችናልዩ የማህፀን ሃኪሞች ዘንድ ኣገልግሎቱን ማግኘት ይቻላል።በማሕፀን ውስጥ የሚቀመጥፕሮጀስትሮን የሚረጭ መሳሪያ –Mirena®Mirena® ይህ መሳሪያ ክፕላስቲክ የሚሰራና የ ፐ ቅርጽ ያለውነው። በውስጡም በረጅም ጊዜ ውስጥ የሚረጨውን ፕሮጀስትሮንየሚባለውን እድገ ንጥር ይይዛል። መሳሪያው በማህፀን ውስጥተቀምጦ ፕሮጀስትሮኑን እየረጨ ለኣምስት ዓመታት ያህል እርግዝናንይከላከላል።Mirena® የሚሰራው በሚከተለው መንገድ ነው፤በህፅናገት (cervix) ውስጥ የሚገኘውንንፋጭ(የሚያጣብቅ ፈሳሽ) በማወፈርነባዘር (የወንድ የዘር ፍሬ) ወደማሕፀን ውስጥ እንዳይገባበመከልከልየማሕፀን የውስጠኛው ሽፋን ላይለውጥ በማምጣት ፅንሱ እንዳይመቸውበማድረግ ነው።Mirena® በክዊንስላንድ የቤተሰብ ምጣኔ (FPQ)ክሊኒኮች ልዩ የማህፀን ሃኪሞችና ሌሎች ሃኪሞች ዘንድ ይገኛል።በማህፀን ውስጥ የትቀመጥ ከመዳብየተሰራች የወሊድ መከላከያመሳሪያ (IUD)IUD የምትባለው በማህፀን ውስጥ የምትገባኣንስተኛ መሳሪያ ናት። በኣውስትራሊያውስጥ the Multiload Cu 375® እናCopper T 380A®. የሚባሉ ሁለትዓይነትIUD ዎች ኣሉ። ሁለቱም መሳሪያዎችበቅደም ተከተል ለ5 ወይም ለ8 ዓመታት ያህልያገለግላሉ። ሁለቱም ከፕላስቲክና ከመዳብ የተሰሩናቸው።IUD የሚሰራው፤የወንዱ የዘር ፍሬ በማህፀን በኩል ኣልፎ የሴቷን እንቁላልእንዳያለማና ጽንስ እንዳይፈጠር ይከላከላልየለማ እንቁላል ካለም በተገቢው ቦታ በማረፍ ፅንሱእንዳይቀጥል ይከላከላል።IUD በክዊስላንድ የቤተሰብ ምጣኔ ክሊኒኮች (FPQ)፣ በኣንዳንድዶክተሮችና የማህፀን ስፔሻሊስቶች እንዲሁም የፅንስ ኣገልግሎትከሚሰጡ ክሊኒኮች ማግኘት ይቻላል።ኮንዶሞች – የወንድና የሴትየወንዶች ኮንዶም polyurethane ከሚባል ለስላሳ የፕላስቲክ ቁስየሚሰራና በግብረ ስጋ ግንኙነት ጊዜ ወደ ሴት ብልት ወይም ወደፊንጢጣ ወይም ወደ ኣፍ ከማስገባት በፊት በቆመ የወንድ ብልትየተጠቀለለውን ኮንዶም በመፍታት ወደ ወንዱ ብልት የሚገባመሳሪያ ነው።የሴት ኮንዶም ከ polyurethane የሚሰራና15 ሴ.ሜ ርዝማኔ ያለው በፆታዊ ግንኙነትጊዜ ወደ ሴቷ ብልት ውስጥ የሚገባመሳሪያ ነው።ኮንዶሞች የሚያገለግሉት፤የሰውነት ውስጥ ፈሳሾች ማለትምየወንድ የዘር ፈሳሽና ከሴቷ ብልትየሚወጣው ፈሳሽ ከኣንዱ ወደ ሌላው እንዳይተላለፍ ቁሳዊመከላከያ በመሆን ነው። እነዚህ ኮንዶሞች የሚያገለግሉትለኣንድ ጊዜ ብቻ ነው ።-ያስታውሱ…ሌላ የእርግዝና መከላከያዘዴ ተጠቃሚ ቢሆኑም፤ላልታሰበ እርግዝናም ሆነበፆታ ግንኙነት ኣማካኝነትከሚተላለፉ በሽታዎች(STIs) መከላከልየሚችለው ኮንዶም ብቻነው።የወንድ ኮንዶሞች በ FPQ ክሊኒኮች፣ መድሃኒት ቤቶች ፣ በገበያኣዳራሾችና በመሸጫ ማሺኖች ይገኛሉ። በተለያዩ ቅርፆች፣መዓዛዎች፣ ጥራቶች፣ መጠኖችና ቀለሞችም ይገኛሉ።የሴት ኮንዶሞች በበክዊስላንድ የቤተሰብ ምጣኔ (FPQ) ክሊኒኮችናበኣንዳንድ ፆታዊ የጤና ኣገልግሎቶች ይገኛሉ።

Hooray! Your file is uploaded and ready to be published.

Saved successfully!

Ooh no, something went wrong!