02.04.2022 Views

Abebe EQA Training document

You also want an ePaper? Increase the reach of your titles

YUMPU automatically turns print PDFs into web optimized ePapers that Google loves.

A. Evolutions of Project and Management Theory

1. Design and architectural management - የሰባቱ

ሰማያት አፈጣጠር፤የጠፈርን ተዛንብ የንጉስ አዳራሽ

አስመስሎ መፍጠር፤የሰው ልጅና ፍጥረታትን ምስል፤

2. Structural engineering management- ሃኖስን በነፋስ

ማሸከሙ፣መሬትን ውሃ ላይ እንደ መርከብ ማጽናቱ፤

3. Schedule management; -የ6 ቀን የስነ ፍጥረት እቅድ

4. Resource management፡-የ4 ባህሪያት

ፍጥረት፤የብርሃን ና ጨለማ ፍጥረትና ለጨረቃና ለጸሀይ

የቀባበት መንገድ

5. Project organizational structure፤መላዕክቶችን ፈጥሮ

በየነገዳቸው አለቃ መሾሙ፤አዳምን ፈጥሮ፤የመሬት

ፍጡራንን እንዲገዛ ማድረጉ

6. Quality management-ፍጥረታትን ሁሉ የፈጠረበት

መንገድ

7. Project methodology and procedures-ሰማያት

ተፈጥረው በኋላ መላዕክትን ፈጠራቸው፤መሬትን ከፈጠረ

በኋላ አዳምን መፍጠሩ፤አዝርትና አዋፋትን መራትን

ከፈጠረ በኋላ መፍጠሩ

8. Scope management፡-

አኖስን፤ጠፈርን፤መራትን፤ዱዳሌምን ናጌብን ፤ገነትን

፤ኢየሩስ አሌምን በወሰን በመጠን በፍጠሩ

9. Risk management-ጸሃይን ሃኖስ ባላይ

EQA ,Amhara Building Works Construction Enterprise ማድረጉ፤የጠፈርን ቀለም ሰባያዊ

Hooray! Your file is uploaded and ready to be published.

Saved successfully!

Ooh no, something went wrong!